ሀ ለ ሐ መ ሠ ረ ሰ ሸ ቀ በ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ
ጀውዛ (341)፤–ስመ ኮከብ፤–ገውዛ።
ጀይብ (346)፤ (ዐረብ)፤ የቀሚስ ሕፅን ሰላጤ፤ በሰላጤው ላይ የሚሰፋ ኪስ ከረጢት፤ ውስጠ ክፍት ኹኖ ማረሚያ ገንዘብ የሚከት (ፈ ፡ መ ፡ ፴፩ ፡ ፭)። ምስጢሩ የዲብና የድብኝት ነው።
No comments:
Post a Comment