ሀ ለ ሐ መ ሠ ረ ሰ ሸ ቀ በ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ
ዠውዛ (415)፤–ኮከብ፤–ጀውዛ ገ።
ዠደይ (414)፤ (ዐረ እልጀድይ። ዕብ ግዲ)፤ የፍየል ጠቦት ወጠጤ። ካ፲፪ቱ መናዝል አንዱ የታኅሣሥ ኮከብ። ከፀሓይ ጋራ ፳፱ ዕለቅ ፳፫ ኬክሮስ ይመግባል (አቡሻ ፡ ፬)። አቡ ጀዲ (ዐረብ)፤ የልብስ ጣቃ፤ ፍየል የተሣለበት ባለፍየል ጠቦት ማለት ነው።
No comments:
Post a Comment